am_tn/jon/02/09.md

1.3 KiB
Raw Permalink Blame History

አጠቃላይ መረጃ

ይህ በዮናስ 2፡2 የተጀመረው የዮናስ ጸሎት ተከታይ ክፍል ነው፡፡

እኔ ግን፣ እኔ

ይህ አገላለጽ ዮናስ በሚናገርባቸው ሰዎች እና በእርሱ መካከል ያለውን ንጽጽር የሚያሳይ ነው፡፡ እነርሱ በማይረቡ አማልክት ላይ ትኩረታቸውን አድርገዋል፣ እርሱ ግን እግዚአብሔርን ያመልካል፡፡ ‹‹እኔ ግን››

እኔ ግን በምሥጋና ቃል እሠዋልሃለሁ

ይህም ማለት ዮናስ ለእግዚአብሔር መስዋዕትን እያቀረበ ያመሰግናል ማለት ነው፡፡ ዮናስ እግዚአብሔርን በመዝሙር ወይም በእልልታ ለማመስገን የተዘጋጀ ስለመሆኑ ግልጽ አይደለም፡፡

ደኅንነት ከእግዚአብሔር ዘንድ ይመጣል፡፡

ይህ በተለየ ቃል ሊገለጽ ይችላል ስለዚህ ደኅንነት›› የሚለው ቃል ‹‹መዳን›› ተብሎ መገለጽ ይቻላል፡፡ ሰዎችን የሚያድነው ‹‹እግዚአብሔር›› ነው፡፡

በደረቁ ምድር ላይ

በመሬቱ ላይ›› ወይም ‹‹ወደ ባሕሩ ዳር››