am_tn/jon/02/07.md

1.1 KiB
Raw Permalink Blame History

የትርጉም ማስታወሻዎች አጠቃላይ መረጃ

ይህ በዮናስ 2፡2 የተጀመረው የዮናስ ጸሎት ተከታይ ክፍል ነው፡፡

እግዚአብሔርን ጠራሁ አሰብሁትም

ዮናስ ወደ እግዚአብሔር ስለጸለየ፣ በአንዳንድ ቋንቋዎች እግዚአብሔር ሆይ ስለ አንተ አሰብኩኝ›› ወይም እግዚአብሔር ሆይ ስለ አንተ አሰብሁኝ›› መባሉ ግልጽ ነው፡፡

ስለዚህ ጸሎቴ ወደ አንተ፣ ወደ ቅዱስ መቅደስህ ገባች

ዮናስ ጸሎቱ ወደ እግዚአብሔር ወደ መቅደሱ እንደሚጓዝ ይናገራል፡፡ ስለዚህ አንተ በቅዱስ መቅደስህ ጽሎቴን ሰማህ››

በማይረቡ አማልክት ላይ ትኩረታቸውን አድርገዋል ‹‹ሕዝቡ በማይረቡ አማልክት ላይ ትኩረታቸውን አድርገዋል››

የፍቅር ታማኝነትን ጥለዋል

ለእነርሱ ታማኝ የሆንክላቸውን፣ አንተን ትተዋል››