am_tn/jon/01/11.md

1.2 KiB
Raw Permalink Blame History

ዮናስን እንዲህ አሉት

‹‹በመርከቧ ላይ የነበሩት ሰዎች ዮናስን እንዲህ አሉት›› ወይም ‹‹መርከበኞቹ ዮናስን እንዲህ አሉት››

ባሕሩ ጸጥ እንዲል ምን እናድርግብህ? ‹‹ባሽሩን ጸጥ ለማድረግ በአንተ ላይ ምን እናድርግ››

ባሕሩ የበለጠ መናወጡን ቀጠለ

ምን ማድረግ እንዳለባቸው የጠየቁበት ምክንያት ይህ ነበር፡፡ ምክንያት በቁጥር 11 ላይ መጠቀስ ይችላል፡፡

ይህ ታላቅ ሞገድ ያጋጠማችሁ በእኔ ምክንያት እንደሆነ አውቃለሁ

‹‹ይህ ታላቅ ሞገድ የእኔ ስህተት መሆኑን አውቃለሁ››

የሆኖሆኖ ፣ ሰዎቹ ወደ ምድሩ ሊመለሱ አጥብቀው ቀዘፉ

ሰዎቹ ዮናስን ወደ ባሕር ሊጥሉት አልፈለጉም፣ ስለሁነም ልክ ባሕሩን እንደሚቆፍሩ ወደ ምድሩ ለመድረስ አጥብቀው ቀዘፉ፡፡

ባሕሩ እጅግ የበለጠ ይናወጥ ነበር

ማዕበሉ የበለጠ የከፋ ሆነ፣ ሞገዱም ከፍተኛ ሆነ››