am_tn/jon/01/08.md

1.5 KiB
Raw Permalink Blame History

ከዚያም ዮናስን እንዲህ አሉት

‹‹ከዚያም በመርከቧላይ የሚሠሩት ሰዎች ዮናስን እንዲህ አሉት››

ይህ ክፉ ነገር በእኛ ላይ እንዲሆን ምክንያት የሆነው ማን እንደሆነ እባክህ ንገረን፡፡

ይህ ክፉ ነገር በእኛ ለላይ እንዲሆን ያደረገው ማን ነው?

እግዚአብሔርን ፍራ

‹‹መፍራት›› የሚለው ቃል ዮናስ ለእግዚአብሔር ጥልቅ አክብሮት እንዳለው ያመለክታል፡፡

ይህ ያደረግኸው ነገር ምንድን ነው?

በመርከቢቷ ውስጥ የነበሩ ሰዎች ይህንን መልስ የማይፈልጉበትን ጥያቄ ማቅረባቸው በዮናስ ላይ ምን ያህል እንደተበሳጩበት ያሳያል፡፡ አስከፊ ነገር አድርገሃል፡፡››

እርሱ ከእግዚአብሔር ፊት ኮብልሎ ነበር

እዚህ ላይ እግዚአብሔር በሕልውናው ተገልጾአል፡፡ ዮናስ ከእግዚአብሔር ፊት የኮበለለው እግዚአብሔር ያለው በእስራኤል ምድር ብቻ እንደሆን በማሰብ ነው፡፡ ዮናስ ከእግዚአብሔር ፊት እየሸሸ ነበር››

እርሱ ነግሮአቸው ነበርና፡፡

የነገራቸው በግልጽ ሊብራራ ይችላል፡፡ ‹‹ለእነርሱ ነግሮአቸዋልና፣ ‹ከእግዚአብሔር ለመሸሸ መከርኩኝ፡፡›