am_tn/jol/03/20.md

658 B

X

ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጔሚ-" ሰዎች ለዘላለም በይሁዳ ይኖራሉ፡፡"

ኢየሩሳሌም ለልጅ ልጅ መኖሪያ ይሆናል

ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ከትዉልድ ወደ ትዉልድ ሰዎች በእየሩሳሌም ለዘላለም ይኖራሉ፡፡

እኔም ንፁህ ያዳደጉትን ደማቸውን ንፀህ አዲርገዋለዉ

ደም የሞት ዘይቤአዊ ንግግር ነዉ፡፡ ተርጔሚ "እስካዛሬ ያልተቀጡ የእስራኤል ህዝብን የገዳሉ ጠለየችን እቀጣቸቀለሁ፡፡"