am_tn/jol/03/12.md

1.8 KiB

አህዛብ ይነሱ …….. በዙሪያ ባሉ አሕዛብ ሁሉ

"አህዛብ" የሚለዉ ቃልና "በዙሪያ ባሉ አህዛብ " የሚለዉ ሐረግ ስለ አንድ ህዝብ ነዉ የሚናገረዉ፡፡ እነዚህም በይሁዳ ዙሪያ ያሉ ናቸው፡፡በኢየሩሳሌም ላይ በፈፀሙት ግፍ ምክኒያት በኢዪሳፍጥ ሸለቆ ይፈርድባቸውል፡፡

የኤዮሳፍጥ ሸለቆ

የኢዮሳፍጥ የስሙ ትርጓሜ እግዚአብሄር ይፈርዳል ማለት ሲሆን ይህ ሰው የየረሁዳ ንጉሥ የነበረና ከኢዮኤል በፊት የኖረ ነው፡፡ በዚህ ስም የሚታወቅ ቦታ የለም ሸለቆው ከኢህ ኢዪሳፍጥ ከሚባለው ሰው ስም የተነሳ መሠየሙን መተርጎም የተሻለ ነው፡፡ ( በኢዮኤል 3፡2 ላይ ትርጉም ተመልከት) ማጭድ ስደዱ

ግብፅ ምድረ-በዳ ….. ይሆናል

"ማንም በዚያ እስከማይኖር ድረስ ሁሉም ግብፅን ለቆ ይወጣል፡፡ " ሁሉም

ኤዶሚያስ በረሃ ይሆናል

ማንም ከዚህ በፊት እንዳልኖረበት ሁሉም ኤዶምን ለቆ ይወጣ፡፡

በይሁዳ ልጆች ላይ ስላደረጉት ግፍ

ግብፅና ኤዶም የአመፅን ነገር በይሁዳ ህዝብ ላይ ስላደረጉ

በአገራቸዉ ንፁሐን ደም አፍስሰዋልና

ይህ አረፍተ ነገር የሚገለፀዉ "ኤዶም" ና "ግብፅን" ነዉ፡፡ ንፁሐን ደም የሚለዉ ሐረግ እነሱ ስለገደሏዉ ሰዎችን የገለፁበት ዘይቤአዊ ንግግር ነዉ፡፡ ተርጔሚ - "የግብፅ ህዝብና የኤዶም ህዝብ የይሁዳ ንፁሐን ሰዎችን ስለገደሉ፡፡"