786 B
786 B
ቸኩላችሁ ኑ ተሰብሰቡ
እነዚህ ቃላት በኢዮኤል 3፡9 ወስጥ ስለሚጀምረዉ ጦርነት የምፀት ጥሪ ነዉ፡፡ (ምፀት ተመልከት)
ተሰብሰቡ
ይህ መሰብሰብ ለዉጊያዉ (ጦርነት) ነዉ፡፡ ይህ በግልፅ ሲቀወጥ ተርጔሚ"እራሳችሁን ለጦርነት (ዉጊያ) አሰባስቡ"
አቤቱ ኃያላኖችህን ወደዛያ አዉርድ
- ኢዮኤል ለይዉዳ ህዝብ በአህዛብ መካከል እንዳያዉጁ እየነገራቸዉ ነዉ፡፡ (ኢዮኤል 3፡9) ፡፡ወይም
- ኢዮኤል የእግዛብሔርን ቃልት አቋርጦ አጠረ ያለ ፀሎት ስፀልይ ነዉ፡፡ በሁለቱም መልኩ ሊተረጎም ይችላል፡፡