am_tn/jol/03/09.md

566 B

ኃያላንን አሥለሱ

"ኃያላንን ለዉጊያ ማዘጋጀት

ማረሻችሁን ሰይፍ ማጭዳችሁንም ጦር ለማድረግ ቀጥቅጡ

እነዚህ ሁለት ሐረጎች ተመሣሣይ ትርጉም አላቸዉ ሁለቱም የእርሻ መሣሪያዎችቻቸዉን ወደ ጦር መሣሪያ እንዲለዉጡ ያስተምራቸዋል፡፡

ማረሻዎች (ማረሻ)

ዘርን ለመዝራት መሬት የሚታረስበት መሣሪያ

ማጥድ

ቅርንጫፎችን (እህል)ለማጨድ የሚያገለግል