am_tn/jol/03/07.md

900 B

ተመልከት

"ትኩረት ስጥ" ወይም "አድምጥ"

እነርሱን ከሸጣችሁነት ስፍራ

የእስራኤል ህዝብ በባርነት ከነበሩበት ስፍራ ለቀዉ ወደ እስራኤል ምድር ይመለሳሉ፡፡

ብስራታችሁንም ………….. እመልሳለሁ

"የሚገባችሁን መልስ መስጠት

ወንዶችና ሴቶች ልጃችሁን በይሁዳ ልጆች እጅ እሸጣለዉ

እጅ የሚለዉ ቃል እጅ ለተለማመሰዉ ሀይል (ጉልበት) ወይም ደግሞ ለሰዉ ዘይቤአዊ አገላለፅ ሊሆን ይችላል ፡፡ ተርጔሚ "ወንዶችና ሴቶች ልጃችሁን ሽጬ ይሁዳን የራሴ አደርጋለሁ፡፡"(ፈሊጣዊና ዘይቤአዊ ንግግር ተመልከት

የሳባ ሰዎች

የሳባ ምድር ህዝብ (የስም ትርጉም ተመልከት )