am_tn/jol/03/04.md

1.3 KiB

የፍልስጥኤምም . . . ከእናነተ ጋር ለእኔ ምን አለኝ;

እግዚአብሔር የሚሠሙትን ህዝብ ሲያበረታ በሌላ ደግሞ አልሰማ ያሉትን የፍልስጥኤምን ህዝብ ደግሞ የገልጻል፡፡ የከተሞቹ ስሞች በከተማው ለሚኖሩ ህዝቦች (አህዘብ) ዘይቤአዊ ንግግር ናቸው፡፡ እነዚህ ቃላት እንደ አርፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ፍልስጥኤም በእኔ የመናደድ መብት የለህም፡፡”

ብድራትን ትመልሱልኛላችሁ;

“ትበቀሉኛላቹ;” እግዚአብሔር ይህን ጥያቄ የተጠቀመው ህዝቡ ምን እደረገ እነዳለ እንዲያስብ ነው፡፡ ተርጓሚ “እኔ መበቀል የምትችሉ መስላችኋል ነገር ግን አትችሉም”

ፈጥኜ በችኮላ ብድራታጭሁን በራሳችሁ ላይ እመልሳለሁ

"በራሳችሁ" የሚለዉ ቃል ግለሰብን ያመለክታል እግዚአብሄር እንድተመም የፈለጉትን ህመም እርሱ እንድታመም እግዚአብሄር ያደርጋል፡፡ ተርጔሚ "ለእኔ ያሰባችሁትን ብድራት ነእናንተ ላይ አደርጋለሁ"

ብድራት

"በቀል " ወይም "መልስ መክፈል"