am_tn/jol/02/32.md

1.0 KiB

እንዲህም ይሆናል…..ሁሉ

የሚሆነው ይህ ነው፡፡ ሁሉም

የእግዚአብሄርን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል

ስም የሚለው ቃል የአንድ አካል ፈሊጣዊ ንግግር ነው፡፡ ይህ በገቢር መልኩ ሊተረጎም ይችላል፡፡ ተርጓሚ እግዚአብሄር ስሙን የሚጠራ ሁሉ ይድናል ፡፡ ( ፈሊጣዊ ንግግር ተመልክት)

በጽዮን ተራራ በእየሩሳሌም

ይህ ጠአንድ ቦታ ስም ነው ፡፡ ተርጓሚ - “በጽዮን ተራራ ነእየሩሳሌም”

ከቅሪቶቹ እግዚአብሄር የጠራቸው

“ይገኛሉ” የሚለው ቃል ከበፊቱ ዐረፍተ ነገር መረዳት ይቻላል፡፡ እዚህ ጋር ሊደገም ይችላል፡፡ ተርጓሚ - “ከቅሪቶቹ መካከል እግዚአብሄር የጠራቸው ይኖራሉ፡፡”

ቅሪቶች

በመከራ ለምሳሌ ጦርነትና ጥፋት መካከል የኖሩ (የተረፉ)