am_tn/jol/02/30.md

556 B

ደምና እሳት የጢስም ጭጋግ

“ደም” የሰዎች ሞት ተምሳሌት ነው፡፡ ተርጓሚ “ሞት፣ እሳትና የጢስም ጭጋግ” ( ዘይቤአዊ ንግግር ተመልከት) “ፀሐይ ከእንግዲህ ብርሃኑዋን አትሰጥም”

ጭረቃም ወደ ደም

“ደም” የሚለው ቃል ወደ ቀይ ቀለም የሚለውን ይወክላል፡፡ ተርጓሚ - “ጨረቃ እንደ ደም ቀይ ሆና ትወጣለች” (ዘይቤኣዊ ንግግርና ንፅፅ ተመልከት)