am_tn/jol/02/28.md

562 B

ከዚህም በኋላ እንዲህ ይሆናል

“ከዚያም በኋላ የማደርገው ይህን ነው”

መንፈሴን በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ አፈሳለሁ

እግዚአብሔር ስለመንፈስ ውሃ አስስሎ ይናገራል፡፡ ተርጓሚ - መንፈሴን በልግስና ለሥጋ ለባሽ ሁሉ እሰጣለሁ፡፡ ( ፈሊጣዊ ንግግር ተመልከት)

ሥጋ ለባሽ ሁሉ

እዚህ ጋር ሥጋ ለባሽ የሚወክለው ሰዎችን ነው፡፡ ተርጓሚ- ሁሉም ሰው ( ህዝብ)