am_tn/jol/02/24.md

1.1 KiB

አያያዥ አረፍተ-ነገሮች

እግዚአብሔር ለእስራኤል ረዘም ያለ ንግግር ጀመረ

መጥመቂያዎች

ትልልቅ የፈሳሽ ነገር ማጠራቀሚያ ዕቃ ኩብኩባና ተምች የበላባችሁን አመታት “ለአመታት የተንከባከባችሁትና የአንበጣ መንጋ በላባችሁን ” የአንበጣ መንጋ ….ትልቅ አንበጣ….በሊታው ( አጥፊ አንበጣ) በቅደም ተከተል መብረር የሚችለው ትልቅ አንበጣ፣ በቀላሉ መብረር የሚችል ትልቅ አንበጣ፣ ክንፍ ያለው ለመብረር ግን አነስተኛ አንበጣና ገና የተወለደና ክንፍ ሌለው አንበጣ፡፡ ለትርጉም አንዱን መጠቀም ይችላል፡፡

ተዓምራትን የሰራውን የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ስም

እግዚአብሔር ስለራሱና ያለውን በእርግጥ እንደሚያደርግ ይናገራል፡፡ ተርጓሚ- “…..ታላቅን ስላደረኩ ስሜም…”