am_tn/jol/02/21.md

1.0 KiB

ምድር ሆይ አትፍሪ

ኢዮኤል ለህዝቡ ሲናገር ልክ ለምድር የሚናገር አስመስሎ ነዉ ተርጔሚ "እናንተ የምድር ህዝብ ፤አትፍሩ "

እናንተ የምድር እንስሶች…………. አትፍሩ

ኢዮኤል ከብቶች ስላላቸዉ ሲናገር ልክ ለእንስሳቱ ለራሳቸዉ እንደ ሚናገር አድርጎ ነዉ ተርጔሚእናንተ ከብቶች ያላቸሁ ፤አትፍሩ "

የምድር ባዳዉ ማሳማርያ ለምልምአልና

ማሰማሪያ በማሰማሪያ ቦታ ለሚበቅሉ እጽዋት ዘይቤአዊ ንግግር ነው፡፡ ተርጓሚ - ለምግብነት የሚውሉ እጽዋት በምድረ በዳው ማሰማሪያ ለምልመዋል ዝናብ አዝንቦላችኋልና “በመልካም ( በጥሩ ሁኔታ) እንድትኖሩ ዝናብን ያዝላችኋል”

የፊተኛው ዝናብና…..የኋለኛው ዝናብ

ዝናብ ወቅት መጀመሪያው ዝናብና የዝናብ ወቅት የጭሻው ዝናብ