am_tn/jol/02/17.md

780 B

ርስትህን ለማላገጫ አሳልፈህ አትስጥ

“አህዛብ ርስትህን ዋጋ እንደሌለው አድርገው እንዲያዩት አትፍቀድ”

ርስትህ

የእስራኤል ህዝብ የእግዚአብሔር ርስት እደሆነ የሚያይ ነው ፡፡ ተርጓሚ- “የአንተ የተለየ ህዝብ” ( ዘይቤአዊ ንግግር ተመልከት)

ከአህዛብ መካከል አምላካቸው ወዴት ነው ይላሉ?

ይህ እንደ ዓረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ ተርጓሚ - “አህዛብ ፤ አምላካቸው አይረዳቸውም ለት የለባቸውም” ወይም “አህዛብ ፤የእስራኤል አምላክ ህዝቡን ተቶአል ማለት የለባቸውም”