ይህ እንደ ዐ.ነገር ሊተረጎመም ይችላል ፡፡ ተርጓሚ - “ ምናልባት እግዚአብሄር ከቁጣው ይመለስ ይሆናል”
“በረከትን አትርፍለት - ይሄውም የእህልና የመጠጥ ቁርባን” በረከቱ የተትረፈረፈ የእህልና ወይን ሲሆን ህዝቡም የእህልና የመጠጥ ቁርባንን ማቅረብ ይችላል፡፡