956 B
956 B
በፍጹም ልባችሁ …..ወደ እኔ ተመለሱ
“ልብ” የአንድን ሰው ሐሳብና ፍቅር ( ፍላጎት) መግለጫ ዘይቤአዊ ንግግር ነው፡፡ ተርጓሚ - “ከኃጢአታቸው ተመለሱና ፈጽሞ ለእኔ የተገዛችሁ ሁኑ” ( ዘይቤአዊ ንግግር ተመልከት)
ልባችሁን እነጂ ልባሳችሁን አትቅደዱ
“ልብ” የአንድን ሐሳብና ፍላጎት መግለጫ ዘይቤአዊ ንግግር ነው፡፡ ልብስን መቅደድ የአንድ ሰው የመዋረድና የንሰሃ ውጫዊ ድርጊት ነው፡፡ ተርጓሚ - “አስተሳሰብህን ለውጥ(ቀይር) ልብሳችሁን ብቻ አትቅደዱ ( ዘይቤአዊ ንግግር ተመልከት)”
ምህረቱም የበዛ
ተርጓሚ - “ሁልጊዜ ለቃሉ የታመነ” ወይም “ዘወትር ፍቅሩ የታመነ”
ተመለሱ
አቁሙ