1.5 KiB
1.5 KiB
ምድሪቱምከፊታቸውትናወጣለችሰማያትምይንቀጠቀጣሉ
ኢዮኤልምድርናሰማይልክእንደሰውበፍርሃትእንደሚንቀጠቀጡአድርጎያወራል፡፡ ይህሠራዊት( ህዝቡ) በጣምአስፈሪእንደሆኑናግዑዝነገርእንኳንእንደሚፈራአግንኖመተርጎምወይምበምድሪቱላይየሚኖሩትንበምድርናበሰማይዘይቤአዊንግግርመግለጽ፡፡ ተርጓሚ - “በምድርናበሰማይያሉሁሉበጣምፈሩ” ( ግነትተመልከት)
ፀሐይናጨረቃምይጨልማሉከዋክብትምብርሃናቸውንይሰውራሉ
ከአንበጣውመንጋየተነሳሠዎችፀሐይንጨረቃንወይምከዋክብትንማየትእንደሚሳናቸውተጋኖየቀረበንግግርነው፡፡ ( ግነትተመልከት)
እግዚአብሄርም ……ድምጽ ይሰጣል
“እግዚአብሄር ትዕዛዝ ለምስጠት ድምጹን ከፍ አድርጎ ይናገራል ፡፡”
ታላቅና እጅግ የሚያስፈራ
በዚህ ሐረግ ውስጥ ሁለቱም አገላለፆች በመሰረቱ ተመሳሳይናቸው ፡፡ ተርጓሚ - “ በእጅጉ የሚያስፈራ”
ማንስ ይችለዋል?
“ይህ እንደ ዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ ተርጓሚ - የእግዚአብሔርን ፍርድ ሊቋቋም የሚችል ማንም ብርቱ የሆነ የለም፡፡”