am_tn/jol/02/04.md

1.1 KiB

መልካቸው ( የህዝቡወይምሠራዊቱ) እንደፈረስመልክነው፡፡

የአንበጣጭንቅላቱእንደትንሽፈረስጭንቅላትነው፡፡ ሕዝቡ ( ሠራዊቱ) ልክእንደፈረስፈጣንነው፡፡ (ንፅፅርተመልከት)

ፈረሶች

ትልቅ፣ ጠንካራናፈጣንባለአራትእግርእንስሳ

እንደፈረሰኞችምይሮጣሉ

ፈረስየሚጋልብሠውፈጣንእንደሆነሁሉሠራዊትበፍጥነትይራመዳል( ንፅፅርተመልከት)

ይሮጣሉ (ይዘላሉ)

ፈረስበፍጥነትሲሄድይሮጣልወይምይዘላል

የሰረገሎችድምጽ…..እንደእሳትነበልባልድምጽ …..ለሠልፍእንደተዘጋጀእንደብርቱሕዝብ

እነዚህድምጾችለኢዮኤልመጽሀፍአንባቢዎችአስፈሪሊሆኑይችላሉ፡፡ አንባቢእነዚህንድምጾችመረዳትካልቻለአጠቃላይሐረግተጠቅሞ“ሁሉንምሠውየሚያስፈራድምጽ” (ንፅፅርተመልከት)