am_tn/jol/02/03.md

712 B

እሳትበፊታቸውትባላለች

እሳትበፊቱያገኘውንሁሉያጠፋል ፡፡ ብርቱሕዝብም ( ሠራዊትም) የሰዎችንምሆነየአንበጣዎችከፊትለፊቱያገኘውንሁሉያጠፋል፡፡ ( ዘይቤአዊተመልከት)

በኋላቸውምነበልባልታቃጥላለች

የእሳትነበልባልበደረቅምድርላይያገኘውንደረቅናየሚነድነገርባገኘጊዜከሚነደውደረቅናየሚነድነገርየተነሳነበልባልይኖራል፡፡(ዘይቤአዊንግግርተመልከት)

ምድሪቱ….እንደኤደንገነት

የኤደንገነትእንደሚያምርምድሩምያምራል፡፡