2.0 KiB
2.0 KiB
መለከትንንፉ ……እሪበሉ
ኢዮኤልእስራኤልንየመጥራትናለሚመጣውጥፋትማዘጋጀትአስፈላጊነትአፅንኦትእየሰጠነው፡፡
የጨለማናየጭጋግቀን
ጨለማናጭጋግተመሳሳይትርጉምሲኖራቸው ፣ የጨለማውንብርታትለማሳየትናአፅንኦትለመስጠትነው፡፡ሁለቱምቃላትየጥፋትጊዜንወይምመለኮታዊፍርድንያመለክታሉ፡፡ ( ዘይቤአዊንግግርተመልከት)
ጭጋግ
በጣምወይምመለስተኛጨለማ
የደመናናየድቅድቅጨለማቀን
ይህሐረግትርጉምአንድሲሆንከመጀመሪያውሐረግጋርአንድአይነትሀሳብአለው፡፡ ልክእንደመጀመሪያሐረግ“ደመናና”እና“ድቅድቅጨለማ” - መለኮታዊፍርድንያመለክታል ( ይወክላል) ( ዘይቤአዊንግግርተመልከት)
ታላቅናብርቱሕዝብበተራሮችላይእንደወገግታተዘርግቷል
ንጋትላይየፀሐይብርሃንበቀጥታስትወጣከላይከተራራውአናትጀምራእስከታችኛውየተራራውክፍልትወርዳለችብርቱሕዝብ ( ሰራዊት) በሰንሰለታማተራራከላይወደታችይወርዳል ( ሲወርድ) ተርጓሚ - ታላቅናብርቱሠራዊት ( ህዝብ) ከላይከተራራውወደመሬትይመጣል፡፡ ልክእንደንጋትፀሀይወደምድርይወርዳሉ( ንፅፅርተመልከት)
ታላቅናብርቱህዝብ
ታላቅናብርቱቃላትተመሳሳይትርጉምሲኖራቸውሕዝቡ( ሠራዊቱ) በጣምጠንካራይሆናሉብሎአፅንኦትለመስጠትነው፡፡ ህዝብ(ሠራዊት) የሚለውቃል
- በአንበጣመንጋዘይቤአዊንግግርነው፡፡
- የሠውሰራዊትንለመግለፅነው፡፡
ከሁለቱአንዱንትርጉምሊወስድይችላል፡፡( ዘይቤአዊተመልከት)