1.5 KiB
1.5 KiB
እርሱም ሁሉን ከሚችል ከአምላካቸው ዘንድ እንደጥፋት ይመጣል
ጥፋትየሚለውረቂቅስምመጥፋትበሚለውግስሊተረጎምይችላል፡፡ ሁሉንየሚችለውአምላክምንእንደሚያጠፋበግልጽማስቀመጥይችላል፡፡ ተርጓሚ“በዚያንቀንሁሉንየሚችልአምላክጠላቶቹንያጠፋል” ( ረቂቅስምተመልከት)
ከአይናችን ፊትምግብ ከአምላካችንም ቤትደስታና እልልታ የጠፋአይደለምን?
እነዚህ ነገሮች ከመሆናቸው የተነሳጥፋትሁሉንከሚችልአምላክዘንድእንደሚወጣየታወቀነው፡፡ ይህበገቢርመልኩሊተረጎምይችላል ፡፡ ተርጓሚ“ሁሉንየሚችልአምላክየምግብአቅርቦታችንናየደስታችንእልልታችንከእግዚአብሔርቤትስላስቀረይህእውንመሆኑንእናውቃለን
ከአይናችን ፊት
“ከእኛ”- ይህ ቃልሁሉንም የእስራኤል ህዝብይወክላል፡፡
ከአምላካችንቤትደስታናእልልታ
በጎደለው ቦታ መሙላት ትችላለህ፡፡ተርጓሚ - “ደስታና እልልታ ከእግኢአብሔር ቤት ቀርቷል”
ደስታና እልልታ
በመሰረቱ ሁለቱ ቃላት ትርጉምአላቸው፡፡ በአንድላይምንምየሚያስደስትነገርእንደሌለለማሳየትነው፡፡
በሰበሰ( ጓል)
የብስባሽ