ይህ ምድር (መሬት) በሰዉ ተመስላ ነዉ፡፡ እነዚህ ቃላት ለሚያዝኑ ህዝቦች እንደ ዘይቤያዊ ንግግር ወይም ከረሀቡ የተነሳ ግዑዝ ነገር እንኳን እዳዘነ ለማሳየት ነዉ፡፡ ተርጓሚ - አርሶ አደሮች አዘኑ (ያዝናሉ)፡፡ (ፈሊጣዊ ዘይቤ ተመልከት)
ይህ በገቢር ሊተረጎም ይችላል፡፡ ተርጓሚ - አንበጣዎቹ ሰብሉን ሁሉ አወደሙት