am_tn/jol/01/05.md

1.7 KiB

አጠቃላይ መረጃ

እግዚአብሔርስለ ሚመጣዉ የአንበጣ ሰራዊት (መንጋ) እስራኤልን ያስጠነቅቃል፡፡

እናንተ ሰካራሞች ነቅታችሁ አልቅሱ፤ እናንተም የወይን ጠጅ የምትጠጡ ሁሉ ዋይ በሉ

ለ"ለቅሶና"ዋይታ" አንድ ቃል ብቻ መጠቀም ይቻላል፡፡ "እናንተ ወይን የምትወዱ ህዝብ ወይ መራራ ለቅሶን ማልቀስ አለባችሁ፡፡"

ሕዝብ

የአንበጣ መንጋ እን ወረራ ሠራዊት ነዉ፡፡ (ዘይቤ ተመልከት)

ጥርሱ……. ጥርስ አለዉ …….አደረገ….. ስንበር /መስመር/ አለዉ

አንበጣዎች እንደ አሕዛብና እንደ አንደ ግለሰብ ናቸው፡፡ አሕዛብን ለመግለፅ "እሱ" ወይም ለአንበጣዎች ደግሞ "እነሱ" ወይም ለወራሪዎች እንደ አንድ ግለሰብ ብሎ መጠቀም ይቻላል፡፡

ጥርሱ (ጥርሳቸዉ) እንደ አንበሳ ጥርስ መንጋጋቸዉም አንደ እንስቲቱ አንበሳ መንጋጋ ነዉ፡፡

እነዚህ ሁለት መስመሮች ተመሳሳይ ትርጉም አላቸዉ የአንበጣዎች ጥርስ እንደ አንበሳ ጥርስ የሳለ ሲሆን ጥርስ የሚያሳየዉ ምን ያህል ፈጣን እንደሆኑና (በማሳ) በምድር ያለን ሰብል እንዴት እንደሚበሉ ለማሳየት ነዉ፡፡

በምድሬ ……….ወይኔን ……በለሴንም

የያህዌ ምድር የወይንና የበለስ ምድር ነዉ፡፡

ባዶ

ባዶና ምንም ሕይወት የሌለበት ፡፡