am_tn/jol/01/04.md

696 B

የአንበጣ መንጋ

ብዛት ያለዉ የነፍሳት ቁጥር (ቡድን) በአንድ ላይ የሚበር በሰፊ ማሳ ላይ ያለን እህል የሚበላና እንደ ፌንጣ የሆነ ብዛት ያለዉ የነፍሳት ቡድን፡፡

የአንበጣ መንጋ :ትልቁ አንበጣ : ፌንጣ : አባጨጔሬ

በቅድመ ተከተል እነዚህ መብረር የሚችል ትልቅ አንበጣ፣በጣም ትልቅና መብረር የሚችል አንበጣ፣ ክንፍ ያለዉ አንበጣ ነገር ግን በጣም ትንሽ እና ገና የተወለደና ክንፍ የሌለዉ አንበጣ ናቸዉ፡፡ (የሚመችህ ስም ተጠቀም)