am_tn/jhn/16/25.md

361 B

በንግግር ዘይቤዎች

"ግልፅ በሆነ ቋንቋ"

ሰዓቲቱ እየመጣ ነው

"በቅርቡ ይከሰታል"

ስለ አብ በግልጽ እነግራችኋለሁ

በግልፅ በምትረዱበት መንገድ ስለ አብ ይነግራችኋል ፡፡

አባት

ይህ አስፈላጊ የእግዚአብሔር ርዕስ ነው