am_tn/jhn/14/28.md

777 B

የተፈቀረ

ይህ ዓየነት ፍቅር የሚመጣው ከእግዚአብሄር ነው ደግሞም ስለሌላው መልካም ይመኛል ለረሱ ባይጠቅመውም እንኩዋን፨ ይህ አይነት ፍቅር ስለሌለው ያሰባል ምንመ ነገር የሰሩ ቢሆን

ወደአባቴ እሄዳለሁ

እየሱስ ወደአባቱ እንደሚመለስ ይናገራል፨ ወደአባቴ አመለሳለሁ፨

አባቴ ከእኔ ይበልጣል

እየሱስ የሚለው እኔ በምድር ላየ እሰካለሁ ድረስ አባቴ ከልጁ በላይ ስለጣን አለው፨ አባቴ እኔ በዚህ ምድር ከለኝ ስልጣን በላይ አለው፨

አባት

ለእግዚአብሄር አስፈላጊ ርዕሰ ነው