am_tn/jhn/14/25.md

698 B

አጽናኝ

ይህ መንፈስ ቅዱስን ያመለክታል

አባት

ይህ ለእግዚአብሄር አስፈላጊ ርእስ ነው

በስሜ

በስሜ ሚለው የእየሱስን ስልጣንና ኃይል ያመለክታል፨ በኔ ምክንያት ወይም ስለ እኔ

አለም

አለም የሚለው ቃል የሚያመለክተው እግዚአብሔርን የማይወዱትን ነው

ልባችሁ አይታወክ አይፍራም

የታወከ የፈራ ልብ የሚያሳየው መፍራትነ መጨነቀን ነው፨ እየሱሰ እዚህ ላይ ልብን ልክ እንደሰው ነው የሚናገረው፨ መጨነቃችሁን አቁሙ፤ አትፍሩ