am_tn/jhn/14/23.md

1.4 KiB

አያየየዥ መግለጫ

ለይሁዳም መለሰ (ለአሰቆሮቱ አይደለም)

የሚወደኝ ቢኖር ቃሌን ይጠብቃል

የሚወደኝ እንደሰራ ያዘዝኩትን ሁሉ ይሰራል፨

ፍቅር

ይህ ዓየነት ፍቅር የሚመጣው ከእግዚአብሐር ሲሆን ለሰዎች በጎ ማድረግ ላይ ያተኩራል፤ ለራሱ ጥቅም የማያሰገኝ ቢሆንም እንኩዋን፨ ይህ ዓየነት ፍቅር ስለሌላው ይጨነቃል፤ ምንም ነገር ቢሰሩ፨

አባቴ

ይህ ለእግዚአብሄር አስፈላጊ ረእስ ነው

ወደእርሱ እንመጣለን በእርሱም ዘንድ መኖሪያ እናደርጋለን

እየሱስ ያዘዛቸውን ለሚፈጽሙ ሁሉ አባትና ልጅ ሕይወትን ያካፍላሉ፨ ኸእርሱ ጋር ልንኖር እንመጣለን ከርሱም የግል ግኑኝነት ይኖረናል፨

የምትሰሙት ቃል የላከኝ የአብ ነው እንጂ የኔ አይደለም

የነገርኃችሁ በሙሉ በእኔ በራሴ ወስኜ የነገረኃችሁ አይደለም፨

ቃል

ቃል የሚለው የሚያመለክተው እየሱስ ከእግዚአብሄር ያመጣውን መልእከት ያመለክታል፨ መልእከት

የምተሰሙት

አንተ የሚለው ቃል የሚያመለክተው ለሁሉም ደቀመዝሙር ሲናገር ነው