am_tn/jhn/14/21.md

1.1 KiB

ፍቅር

ይህ ዓየነት ፍቅር የሚመጣው ከእግዚአብሐር ሲሆን ለሰዎች በጎ ማድረግ ላይ ያተኩራል፤ ለራሱ ጥቅም የማያሰገኝ ቢሆንም እንኩዋን፨ ይህ ዓይነት ፍቅር ምንም አየነት ነገር ቢሰሩ ለሌው ያስባል

የሚወደኝ ቢኖር አባቴም ይወደዋል

የሚወደኝን ሁሉ አባቴም ይሰደዋል፨

አባቴ

ይሀ ለእግኢአብሄር አስፈላጊ ርእስ ነው

ይሁዳ (የአስቆሮቱ ያይደለ)

ይሁዳ የሚለው እየሱስን አሳለፍ የሰጠውን የአስቆሮቱ ይሁዳን አይደለም ግን ለላኛው ደቀ መዝሙር ነው

ለምንድነው ራስህን ለኛ የምትገለጽልን የምታሳየን

ማሳየት የሚለው ቃል እየሱስ እንዴት ድንቅ /እነደሆነ ያሳያል፨ ለምንድነው ረስህን ለኛ ብቻ የምትገልጸው ወይም ለምንድነው አንተ ድንቅ እነደሆነክ ለኛ ብቻ የምትገልጸው