ብቻችሁን አልተዋችሁም
ደቀ መዛሙርቱን የሚያስብላቸው እንደሌለ ብቻቸውን እንደማይተዋቸው ይገልጻል፨
አለም
አለም የሚለው የሚየመለክተው የእግዚአብሄር ያልሆኑትን ነው፨ ያማያምኑትን
በኣባቴ እንዳለሁ እናንተም ታውቃለችሁ
እግዚአብሄር አባት ና እየሱሰ እንደ አንድ ስው ይኖራሉ፨ አባቴና እኔ እንድ እንደሆን ታውቀላችሁ፨
አባቴ
ይህ ለእግዚአብሄር አስፈላጊ ረዕስ ነው
አንተ በእኔ አለህ እኔም በአንተ አለሁ
እኔና አንተ ለክ እንደ አንድ ሰው ነን፨