am_tn/jhn/14/12.md

1.0 KiB

እወነት አውነት

በ1፡49 ላይ እንደተረጎማችሁት ተርጉሙት

በእኔ የሚያምን

እየሱሰ የእግዚአብሄር ልጅ እንደሆነ ማመን

በስሜ የምትጠይቁትን ሁሉ

ስም የሚለው የእየሱስን ስልጣን ያመለክታል፨ በኔ ስልጣን የምትጠይቁትን ሁሉ

አባቴ በልጁ ይከብር ዘንድ

ለሁላችሁም የአባቴን ታለቀነት ከብር አሳይ ዘንድ

አባት ለጅ

ይህ አባባል በእግዚአብሄርና በእየሱስ መካከል ያለውነ ግኑኝነት ለመግለጽ ኣስፈላጊ ነው

በስሜ የምትጠይቁትነ ሁሉ አደርግላችሁዋለሁ

ስም የሚለው የእየሱስን ስልጣን ለመግለጽ ነው፨ የኔ ተከታይ ሆናችሁ ምንም ነገር ብትጠይቁኝ ኣደርግላችኃለሁ ወይም የፈለጋችሁትን ብትጠይቁኝ የኔ ስለሆናችሁ አደርግላችኃለሁ፨