am_tn/jhn/14/10.md

1.1 KiB

አያያዥ መግለጫ

እየሱስ ፊሊፕን ጥያቄ ጠይቆት ከደቀመዛሙርቱ ጋር ንግግሩን ቀጠለ

አታምንምን በኔ?

ይህ አባባል በጥያቄ መልክ የቀረበው እያሱሰ ለፊሊፕ የተናገረውን ቃል አጽንኦት ለመስጠት ነው፨ ብወነት ማመን ነበረብሕ በእኔ

አባት

ይህ ለእግዚአብሔር አስፈላጊ ረዕስ ነው

እኔ የምነግራቸሁን ቃል በራሴ ስለጣን አልነግራችሁም

የምነግራቸሁ ከእኔ እይደለም ወይም የምነግራችሁ ቃል ከራሴ አይደለም

ለአንተ የነገርሁህ ቃል

አንተ የሚለው ቃል ለብዙ ነው እየሱስ ለደቀመዛሙርቱ ሁሉ እየተናገረ ነው

እኔ በአባቴ አለሁ አባቴም በእኔ

ይህ አባባል የሚገልጸው እግዚአብሔር አባትና እየሱስ ልዩ ግኑኝነት አላቸው፨ እኔ ከኣባቴ ጋር አንድ ነኝ አባቴም ከእኔ ጋር አንድ ነው ኧይም እኔ ና አባቴ ለክ እንደ አንድ ነን