am_tn/jhn/14/08.md

949 B

ጌታ ሆይ አባትህን አሳየን

አባት የሚለው ለእግዚአብሐር አስፈላጊ ርዕስ ነው

ፊሊጶስ ይህን ያህል ዘመን አብሬህ ስኖር አታውቀኝምን

የህ አስተያየት በጥያቄ ምልክት የሆነው ለባባሉ አጽንኦት ለመስጠት ነው፨ ፊሊፕ ከናንተ ከደቀመዛሙርቴ ጋር ልጅም ጊዜ አብሪአችሁ ነበርኩ፨ እስከአሁን ድረስ ልታውቀኝ ይገባል፨

እኔን ያየ ሁሉ አባቴን አይቶአል

የእግዚአብሔር ልጅ የሆነውን እየሱሰን ማየት፤እግዚአብሔር አባትን ማየት ነው

እንዴት አብን አሳይን ትላለህ?

ይህ አባባል በጥያቄ መልክ የቀረበው ለፊሊፕ ጥያቄ እየሱስ አጽንኦት ለመስጠት ነው፨ አብን አሳየን ማለት አይገባሕም ነበር፨