am_tn/jhn/14/04.md

1006 B

መንገዱን እንዴት እናውቃለን?

ወደዛ ለመድረስ እንዴት እናወቃለን?

መንገዱ

ይህ አባባል የሚከተሉት ትርጉሞች ሊኖሩት ይችላል 1)የእግዚአብሄር መንገድ 2) ሰዎችን ወደ እግዚአበሔር የሚወስድ

እውነቱ

ይህ አባባል የሚከተሉት ትርጉሞች ሊኖሩት ይችላል 1) እውነተኛ ሰው ወይም 2) ስለ እግዚአብሔር እውነትን የሚናገር ሰው

ሕይወት

ይህ ኣባባል እየሱስ ለሰዎች ሕይወትን ይሰጣል ማለት ነው፨ ሰውን ሕያው የሚያደርግ

በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም

ሰዎች በእየሱስ በማመን ብቻ ከእግዚአብሔር ጋር መኖር ይችላሉ፨ በኔ ካልሆነ በስተቀር ማንም ከአባቴ ጋር መኖር አይችልም

አባት

ይህ ለእግዚአብሄር አስፈላጊ ረዕስ ነው፨