am_tn/jhn/13/34.md

655 B

አያያዥ መገለጫ

እየሱስም ደቀመዛሙርቱን ማናገር ቀጠለ

ፍቅር

ከእግዚአብሄር የሚመጣ ፍቅር ሲሆን ጥሩ የሚሰሩትን ይመለከታል ምንም እንኩዋን ለራስ ባይጠቅምም፨ ይህ ዓይነት ፍቅር ስለሌላው ይጨነቃል ምን ነግረ ቢሰሩ

ሁሉም

እየሱስ በተናገረው አረፍተነገር ላይ ክብደት ለመጨመር ነው፨ ደቀመዛሙርቱ ለእያንዳንዳቸው ያላቸውን ፍቅር ለሚያዩ ሰዎች ነው፨ እያንዳነዱ ለእያነዳንዱ ያለውን ፍቅር ማወቅ