am_tn/jhn/13/31.md

901 B

የሰው ልጅ ከበር እግዚአብሄርም ስለእሱ ከበረ

አሁን ሕዝቡም የሰው ልጅ ክብር ከእግዚአብሔር ሲቀበልና እግዚአብሔርም ከሰው ልጅ ክብር ሲቀበል ያያሉ

እግዚአብሄር ስለርሱ ከበረ ወዲያውኑም ያከብረዋል

እሱ የሚለው የስው ልጅን ነው የሚያመለክተው፨ እራሱ የሚለው የእግዚአብሔር አንጸባራቂ ነው፨ እግዚአብሔር ራሱ የሰውን ለጅ ያከብርዋል፨

ሕጻናት ልጆች

ሕጻናት ልጆች ብሎ ደቀመዛሙርቱን መጥራት ይወዳል ልክ እንደራሱ ልጆች

ለአይሁዶች እንዳልኩዋቸው

አይሁድ የሚለው እየሱስነ የሚቃወሙትን የአይሁድ መሪዎቹን ነው፨ ለአይሁድ መሪዎች እንዳልኳቸው