am_tn/jhn/13/26.md

572 B

አስቆረቱ

ይሁዳ ከ ኬሪዮት ከምትባል መንደር ነው

ከእንጀራም በሁዋላ

ይህ ቃል ጁዳ እንጀራውን እንደተቀበለ ወዲያውኑ

ሰይጣን በውስጡ ገባ

ይህ ማለት ሰይጣን ሙሉ በሙሉ ይሁዳን ተቆጣጠረ፨ ሰይጣን ተቆጣጠረው ወይም ሰይጠን ያዛወው ጀመር

እየሱስም አለው

ይሁዳን እያናገረ ነው

የምታደርገውን በፍጥነት አድርግ

ልትሰራ ያሰብከውን በፍጥነት ስራው