am_tn/jhn/13/21.md

387 B

ታወከ

ተጨነቀ ተረበሸ

እውነት እውነት

በ1፡49 ላይ እንደተረጎማችሁት ተርጉሙት

ደቀመዛሙርቱ እርስ በርስ በመገረም ተያዩ ስለማን እነደሚናገር ግራ ገብቶአቸው

ደቀመዛሙርቱ እርስ በርስ በመገረም ተያዩ፨ እየሱስን ማን አሳልፎ የሰጣል?