am_tn/jhn/13/16.md

851 B

አያያዥ መገለጫ

እየሱስ ለደቀመዛሙርቱ መናገሩን ቀጠለ

እውነት እውነት እላችኃለሁ

በ1፡49 ላይ እንደተረጎማችሁት ተረጉሙት

ታላቅ

በጣም እሰፈላጊ

ተባርካችሁዋል

መባረክ ማለት ጥሩ እና ጠቃሚ ነገር ለሰው እንዲሆን፨ እግዚአብሄር ይባርክሀል

ይህ የሚሆነው ቃሉ እንዲፈጸም ነው

ቃሉ ሊፈጸም ግድ ነው

እንጀራዪን የበላ ተረከዙን በኔ ላይ አነሳ

እንጀራዪን የበላ የሚለው ጓደኛ መስሎ የነበረውነ ለመግለጽ ነው፨ ተረከዙን አነሳ የሚለውም አንድ ሰው ጠላት እንደሆነ ለማሳየት ነው፨ ጓደኛ መስሎ ይታይ የነበረው ጠላት ሆነ