am_tn/jhn/13/10.md

918 B

አያያዥ መግለጫ

እየሱስም ስምኦን ፔጥሮስን ማናገር ቀጠለ

ጠቅላላ መግለጫ

እየሱስ አንተ የሚለውን ቃል ሉሁለም ደቀ መዝሙር ይጠቀማል

የታጠበ እግሩን ከመታጠብ ውጪ ሌላ መታጠብ አያስፈልገውም

መታጠብ ያሚለው እግዚአብሄር ሰውን በመንፈሳዊ ህይወት ሲያጥብ ለማመልከት ነው፨ የእግዚአብሄርን ምህረት ከተቀበልን አሁን የሚያስፈለገን ከእለት ኃጢአት መንጻት ነው

ሁላችሁም ንጹህ አይደላችሁም

እየሱስ አሳልፎ የሚሰጠው ይሁዳ በሱ እንዳላመነ ለማሳየት ነው፨ ስለዚህም እግዚአብሄር ኃጢአቱን ይቀር አላለውም፨ ሁላችሁም የእግዚአብሄርን ይቅርታ አልተቀበላችሁም