am_tn/jhn/13/06.md

614 B

ጌታ ሆይ እግሬን ልታጥብ ነው እንዴ?

የፒተር ጥያቄ የሚያመለክተው እየሱስ እግሩን እንዲያጥብ ፈቃደኛ አልነበረም፨ ጌታ ሆይ የኔን የሀጢአተኛውን እግር ማጠብ አግባብ አይደለም፨

ካለጠብሁህ ከኔ ጋር ድርሻ የለህም

እየሱስ ፒተርን ለማግባባት ሁለት ኣፍራሾችን ተናገረ፨ ፒተር የእየሱስ ደቀመዝሙር ሆኖ መቀጠል ከፈለገ እግሩን ማሳጠብ አለበት፨ ካጠብኩህ ሁሌም የኔ ትሆናለህ፨