am_tn/jhn/12/44.md

528 B

ጠቅላላ መግለጫ

ዮሀናእስ ወደዋናው ትረካ ይመለሳል፨ ይሀ በሌላ ግዜ እየሱስ ለህዘቡ ሲናገር ነው፨

እየሱስም ጮሆ አለ

ብዙ ህዝበ ተሰብሰቦ እየሱስ ሲናገር ይሰሙ ነበር፨ እየሱስም ለተሰበሰበው ህዝብ ጮኸ

እኔን የሚያይ የላከኝንም ያያል

እሱ የሚለው እግዚአብሄርን ያመለክታል፨ እኔን ያየ የላከኝን እግዚአብሄርን ያያል፨