am_tn/jhn/12/39.md

284 B

ልባቸውንም ኣደነደነ

እግዚአብሄርም ልባቸውን ኣደነደነ፨ ግትር ኣደረጋቸው፨

በልባቸውም ገባቸው

አይሁዶች ልብ እንዲገባን የሚያደርግ የሰውነት ክፍል ነው ብለወ ያምናሉ