am_tn/jhn/12/32.md

761 B

ጠቀላላ መግለጫ

በቁጥር 33 ላይ ዮሃነስ ወደ ላይ ከፍ ስለ ማለት እየሱስ የተናገረውን ይገልጻል

እአኔም ከምድር ከፍ ያልሁ እነደሆነ

ስለ ስቅላቱ ነበር የሚለው፨ ሰዎች ወደ መስቀሉ ከፍ ሲያረጉኘ

ሁሉን ወደእኔ እስባለሁ

በስቅላቱ እየሱስ ለሁሉም እንዲያምኑተ መንገድን ያዘጋጃል

ይህንን ያለውም በምን ዓይነት ሊሞት እነዳለ ሲየመለክት ነው

ዮሀንስ የእየሱስን ቃል ሲያብራራ ሰዎች እንደሚሰቅሉት ገለጸ፨ ይህንንም ያለው እንዴት እንደሚሞት ሰዎች እንዲያዊቁት ነው፨