የተወሰኑ የሚለው አዲሰ ገጸ ባህሪን ለማስተዋወቀ ነው
ዮሀንስ ግሪኮች በፋሲካ በዓል እግዚአብሄርን ለማምለክ ይሄዱ ነበር፨እግዚአብሄርነ በፋሲካ በዓል ለማክበር፨
በገሊላ ውስጥ ያለች ከተማ
ፊሊፖስና እንድርያስ የግሪክ ሰዎች ሊያዩት እንደሚፈልጉ ነገሩት፨ ግሪኮችም ምን እነዳሉት ነገሩት፨