am_tn/jhn/12/16.md

764 B

ጠቅላላ መግለጫ

ዮሀንስ ጻሀፊው እዚህ ላእ ኣቋርጦ ደቀመዛሙርቱ ቆይተው የገባቸውን ነገር መግለጫ ይሰጣል

ደቀመዛሙርቱ ይህ ነገር አልገባቸውም

ይህን ነገር የሚለው ነቢያቶች ስለ እየሱስ የጻፉትን ለማለት ነው

ኢየሱስም ሲከብር

አሁን እንደተደረገ መተርጎም ቲችላለህ፨ ዕግዚአብሄር እየሱስነ ሲያከብረው

ይህንንም ኣደረጉለት

ይህንን ነገር የሚለው የሚያመለክተው እየሱስ በአህያ ውርንጫ ተቀምጦ ወደ እየሩሳለምነ ሲገባ እያወደሱት ዘንባባ ዝንጣፊ ያወዛውዜ ነበር