ዮሃነሰ እየሱስ አህያዋን እንዴት እንዳገኘ ያስረዳል፨ በአህያ ውርንጫ ተቀምጦ ወደ እየሩሳሌም እንደሚገባ ያስረዳል፨ የአህያ ውርነጫ አገኘ ተቀመጠባትም ወደ ከተማውም ገባ
አሁን እንደተደረገ ኣድርገህ መተርጎም ተችላለህ፨ ነቢዩ እንደጻፈው
የጽዮን ልጅ የሚያመለክተው የእስራኤልን ህዝብ ነው