am_tn/jhn/12/07.md

741 B

ያላትን ለምቀበርበት እንድታስቀምጠው ተዉአት

እሷ ያረገችው ለሞቱ እና ለቀብሩ ምን ያህል እንዳደነቀችኝ እንድታሳይ ተዉአት! በዚህ መንገድ ሰውነቴን ለቀብር አዘጋጅታለች

ድሆች ሁሌም ከናንተ ጋር ናቸው

ዕየሱስ ይህንን ማለቱ ድሆችን ለመርዳት ብዙ ኣጋጣሚዎች አሉ፨ ድሆች ሁሌም በመካከላቸሁ አሉ፤ በፈለጋችሁ ግዜ ልትረዱአቸው ተችላላችሁ

እኔን ግነ ሁሌ አታገኙኝም

ይህን ማለቱም እንደሚሞት ለመንገር ነው፨ እኔ ግን ሁሌም ከናንተ ጋር እዚህ የለሁም፨